"ገብረክርስቶስ ደስታ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርጓል ተብሎ የሚታመነው የ'ዘመናዊነት' ሥነ ጥበብ አሠራርን ኢትዮጵያ ውስጥ ቀድመው ካነሱት አንዱ በመሆኑ ነው" ከበደች ተክለአብ "ለእኔ ገብረክርስቶስ ደስታ በጣም ሀገራዊም ...