እሑድ ነሐሴ 5 / ኦገስት 11 በፓሪስ ኦሎምፒክ የፍፃሜ ዋዜማ በተካሔደ የሴቶች ማራቶን ትዕግስት አሰፋ 2 ሰዓት ከ22 ደቂቃ 58 ሰከንድ በመጨረስ የሁለተኛ ደረጃ ይዛ አጠናቅቃለች። ኔዘርላንድስን ወክላ የሮጠችው ...